ፖስተር፡- የወረርሽኝ ክስ ጨዋታ፣ የድሮ የአሜሪካ ባህል (ኢቦላ)
ምንጭ፡ Xinhua| 2021-08-18 20:20:18|አዘጋጅ: huaxia
“በአሜሪካ ታሪክ ውስጥ አንድ የድሮ ጭብጥ፡- ወረርሽኝ ሲመጣ አሜሪካውያን ያልሆኑትን እንወቅሳለን” - የአሜሪካ ታሪክ ጸሐፊ ጆናታን ዚመርማን
በ2014 የኢቦላ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት፣ አንዳንድ የአሜሪካ ፖለቲከኞች ድንበሩን ለመዝጋት ሲፈልጉ፣ ሌሎች ደግሞ ከምዕራብ አፍሪካ የሚመጡ ስደተኞችን ለመከልከል ጥሪ አቅርበዋል፡- የዋሽንግተን ፖስት
የፖስታ ሰዓት፡ ኦገስት-23-2021

